በ8 ሰዓት ውስጥ 650 ሚሊዮን ችግኝ ተተክሏል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ታርቲዎች ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት እንጂ በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…
• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ግንባታ ረገድ…
#DineForGenerations #PMOEthiopia Post Views: 54
#PMOEthiopia https://www.facebook.com/share/v/1AD7SbZuJa ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 85
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 99
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 50