“በምድርም በሰማይም ተዘግተን ከምናልቅ ማሰብ ጥሩ ነው።”
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል። ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል። የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ ባለፉት…
ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ፤ ከመንግስት የሚሻገር፤ ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል የተዘጋጀ ነው። በቅድሚያ ኢትዮጵያ ሃብታም ናት፤ ዜጎቿ ደግሞ ደሃ ናቸው። ይህን እንዴት መቀየር ይቻላል የሚለውን አጠናን። ሁለተኛ የት መድረስ እንፈልጋለን የሚሉውን የሚቀይሩ ግቦቻችን አስቀመጥን። ሶስተኛ በምን አቅም ነው እዛ የምንደርሰው የሚለውን ይዟል። አቅጣጫችንንም ጥርት አድርጎ ያሳያል። ልማት ከመጣ በኋላ ደግሞ እንዴት እናስተዳድረዋለን የሚለውንም አስቀምጧል።…
ክብር ለመከላከያ ሠራዊት Post Views: 16
መንግስት ራሱን ለማቆየት ሳይሆን የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ጨክኖ የሚሰራ ነው። እናንተ በያዛችሁት መንገድ መቼውም አይሳካም። ከእናነት በላይ አሻግሮ የሚያቅድ መንግስት ነው። ስለዚህ ይብቃችሁ ተመለሱ ወደ ሠላም ብትመለሱ ይሻላል ነው መልዕክቴ! Post Views: 24
ከወጪ ንግድ አንጻር ባለፉት ሶስት ወራት 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ማግኘት ተችሏል። ይህ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ25 በመቶ እድገት አለው። ከሀገራዊ ሪፎርሙ በፊት ካሉ ዓመታት ጋር ካነጻጻርነው ደግሞ የአንድ ዓመት የወጪ ንግድ ገቢ ጋር የሚስተካከል ነው። ይህ ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም እያላት በአሰራር ውስንነት ተይዛ እንደነበር የሚያሳይ ነው። Post Views:…
በምክክሩ ህገ-መንግስቱን በሚመለከት የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ የሕግ ባለሙያዎች ላላፉት ወራት ቀን እና ማታ ሲሰራ ቆይቷል። በሚቀጥሉት ጊዜያትም ይህ ጉዳይ የሚጠናቀቅ ይመስለኛል። የእኛ አቋም አራት ዓመት የተለፋበት እያንዳንዱ ሃሳብ መተግበር አለበት የሚል ጽኑ አቋም አለን። በዚሁ መንገድ የሚፈጸም ይሆናል። Post Views: 12