ኢትዮጵያን ማወክ ለሚፈልጉ የውጭ ኃይሎች
“ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም” በሚል ስጋት ኢትዮጵያን ለማወቅ የምትፈልጉ ሁሉ፤ ባቄላዋ አድራለችና ከእንግዲህ አትቆረጠምም፤ መተው ነው የሚሻላችሁ! ገና ካደረች የሚል ሳይሆን አሁን አድራለች!

“ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም” በሚል ስጋት ኢትዮጵያን ለማወቅ የምትፈልጉ ሁሉ፤ ባቄላዋ አድራለችና ከእንግዲህ አትቆረጠምም፤ መተው ነው የሚሻላችሁ! ገና ካደረች የሚል ሳይሆን አሁን አድራለች!

መጋቢት 21/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት አገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናትና ስኬት ወደ ተግባር ቀይሯል። የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋነኛ ስኬት ለዘመናት ኢትዮጵያን ሲንድ የነበረውን “የመሐል እና የዳር” አግላይ ፖለቲካዊ ትርክት በመስበር እያንዳንዱ ዜጋና እያንዳንዱ አካባቢ የሥልጣንና የሀብት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 13
በምክክሩ ህገ-መንግስቱን በሚመለከት የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ የሕግ ባለሙያዎች ላላፉት ወራት ቀን እና ማታ ሲሰራ ቆይቷል። በሚቀጥሉት ጊዜያትም ይህ ጉዳይ የሚጠናቀቅ ይመስለኛል። የእኛ አቋም አራት ዓመት የተለፋበት እያንዳንዱ ሃሳብ መተግበር አለበት የሚል ጽኑ አቋም አለን። በዚሁ መንገድ የሚፈጸም ይሆናል። Post Views: 12
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመር_መንግሥት! Post Views: 15
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ከገባች አምስት አመታት ተቆጥረዋል። በዚህ የለውጥ ዓመታት ይሆናሉ ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል። በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ዘርፎች አገራችንን ወደፊት ሊያስፈነጥሩ የሚችሉ…