#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሰሞን
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
Post Views: 76
ከታሪካዊ መካኖች እስከ አስደናቂ መልክዓ ምድሮች የኢትዮጵያ ነባር እና አዳዲስ የቱሪዝም ስፍራዎች እውነተኛ መዳረሻ እየሆኑ መጥተዋል። የተሻሉ አዳዲስ መንገዶች፣ ሆቴሎች፣ የጎብኝ አገልግሎቶች ለዚህ እድገት አስተዋጽኦ አድርገዋል። እነዚህ መሻሻሎች የሀገራችንን ታሪካዊ ስፍራዎች እና አስደማሚ የተፈጥሮ መዳረሻዎች የጉብኝት ሂደቶችን ቀላል እና ምቹ አድርገዋል። ቱሪዝም ሥራ ይፈጥራል፣ የየአካባቢውን የንግድ እንቅስቃሴ ያጠናክራል፣ የኢትዮጵያን የባሕል ሀብት ያስተዋውቃል። ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር…
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት ቀደም ሲል ሀገራዊ የመረጃ ሥርዓቱ በራስ አቅም ላይ ያልተመሠረተ በውጭ ድጋፍ ጥገኝነት ላይ የቆየና የተዓማኒነት ጥያቄዎች የሚነሱበት እንደነበር አንስተዋል። ከዚህ ለመላቀቅ በተደረጉ ቁርጠኛ እርምጃዎች የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርምና የ10 ዓመቱን የልማት ዕቅድ አፈጻጸም ለመከታተል የሚያስችሉ እንደ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት፣ የቱሪዝም መረጃ እና የቢዝነስ…
Post Views: 348
“ሁሉንም ቀን መጠቀም አለብን፤ ሁሉንም ወቅት መጠቀም አለብን፤ ለማምረት፣ ለመስራት፣ ለመልፋት፤ ለመብላት ብቻ አይደለም ለማብላትም ጭምር፤ ለመርዳትም ጭምር መጠቀም ይኖርብናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunicationon Post Views: 124