የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ፣ ከአፍሪካ መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል። ጉብኝቱ በስፖርት መሠረተ ልማት ረገድ ያለውን መሻሻል እንዲሁም ባሕር ዳር ለስፖርት፣ ለቱሪዝም እና ቀጠናዊ ትብብር ማዕከል የሚያደርጋትን ትልቅ አቅም ለመመስከር ዕድል የሚሰጥ ነበር።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች







“12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ፣ ከአፍሪካ መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል። ጉብኝቱ በስፖርት መሠረተ ልማት ረገድ ያለውን መሻሻል እንዲሁም ባሕር ዳር ለስፖርት፣ ለቱሪዝም እና ቀጠናዊ ትብብር ማዕከል የሚያደርጋትን ትልቅ አቅም ለመመስከር ዕድል የሚሰጥ ነበር።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች







ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 173
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 72
ሕዳር 21/2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፍ መሰረት ኢትዮጵያ 32ኛውን የፓርቲዎች ጉባኤ (ኮፕ-32)ን ለማዘጋጀት መመረጧ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ ነዉ፡፡ ይህ ዉሳኔ በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ ዕድል በመሆኑ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና በመቆጣጠር ሂደት ዉስጥ የመሪነት ሚናዋን በተግባር እንድታሳይ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ የጉባዔዉ ዝግጅት ኢትዮጵያን እንደ ተሳታፊ…
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት – ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም. #PMOEthiopia#VisitEthiopia#EthiopiaDelivers Post Views: 81
ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ/ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡ መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። አሮጌዉ ዘመን ተጠናቅቆ ወደ ዐዲሱ ዓመት የምንሸጋገርባት የጳጕሜን ወር የመጀመሪያው ዕለትን ስናከበር በተጠናቀቀዉ ዓመት ስኬቶችን ያስመዘገብንባቸው…