Similar Posts
25 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን 48 ቢሊዮን ዶላር ለሀገራቸው ኢንቨስት አድርገዋል !!
ባለፉት 6 አመታት ሕዝብን በማስተባበር በተሰራው የአርንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር 25 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ተሳትፈው 48 ቢሊዮን ችግኞችን ተክለዋል፡፡ አንድ ችግኝ ከመጀመሪያው ዝግጅት ጀምሮ እስከመጨረሻ ድረስ 1 ዶላር ወጪ ቢፈጅ እንኳን ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው 48 ቢሊዮን ዶላር ገዳማ ኢንቨስት አድርገዋል እንደማለት ነው ፡፡ ይህን ያህል ገንዘብ የሚያበድረን ሃገርም ሆነ የሚለግሰን ተቋም የለም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶር)…
ዛሬ የምታውቁትን አንድ እውነት ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 39
የፖሊሲ ጉዳይ ቅኝት – ነሐሴ 5፣ 2018 ዓ.ም
#PMOEthiopia#PMInitiative#EthiopiaDelivers Post Views: 42
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት በሚኒስትር መስሪያቤታቸው የተመዘገቡ ዐበይት ስኬቶችን አቅርበዋል።
በዚህም ዘርፉ ከለውጡ በፊት ሲቸገርበት የነበሩ መጠነ ሰፊ ክፍተቶችን በመለየት ፈጣን መፍትሔ በመስጠት ሰፊ ስኬቶችን አስመዝግቧል።ከተገኙ ስኬቶች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፦የፖሊሲና የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት የዜጎችን መብት ጥበቃ፣ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ። አደረጃጀቶችን በመደገፍና በማጠናከር መብትና ግዴታ በማወቅ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣ የአቅመ ደካማ ዜጎችን የመደገፍና የማገዝ ባህል ማሳደግ ጥቂቶቹ ናቸው።እነዚህ ስኬቶች ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ በተጨባጭ 4,330,948 የሚሆኑ…
የመረጃ ሉዓላዊነት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ የተመለከትኩት የዘርፉ እመርታ እጅግ አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። መረጃ የዚህ ዘመን ስትራቴጂካዊ ሀብት እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶ ነው። የተዋሰ አሊያም በውጭ አካላት ላይ ጥገኛ የሆነ መረጃ ሀገራዊ መሻታችንን ማሳካት ስለማያስችል፤ የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ…
“በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ ይገኛሉ። የመገጭ ግድብም በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል። Daawwannaa…

