የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
መንግስት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዪ መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት እና ተደራሽ የማድረግ ስራዎችን በተገባደደዉ የበጀት አመት ሰፊ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ቆይቷል።በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በ2016 የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20,664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ ተዘጋጅተዋል። ፕሮጀክቶቹ በክልል፣ በዞን እና በወረዳ ደረጃ በሁለት ዙር የሚመረቁ ይሆናል።እነዚህ ፕሮጀክቶች በዋናነት የህብረተሰቡን የዘመናት የመልማት…
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያዘጋጁት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጉብኝት መርሃግብር የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በመጎብኘት ዛሬ ተጀምሯል። ጉብኝቱን የመሩት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) 55…
ሚኒስትር ዴኤታዋ ከሃገር ውስጥ የሕዝብ እና የግል መገናኛ ብዙሃን አመራሮች ጋር በመሆን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የእስካሁን ተግባራትን በመጎብኘት ለፕሮግራሙ ስኬት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በሚከተላቸው ስልቶች ዙሪያም ምክክር አድርገዋል።ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድን ለማሳካት እየተተገበሩ ከሚገኙ ትልልቅ ሃገራዊ ፕሮጀክቶች መካከል “ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ አንዱ መሆኑን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል በውይይቱ አንስተዋል።መገናኛ ብዙሃንም ለዚህ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 19
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያዊነትን የገለጹበት መንገድ የመደመር ፍልስፍና መሠረት ሲሆን ኢትዮጵያዊነትን በአንድ ወገን ወይም በአንድ ቀለም ሳይሆን፣ በሁለንተናዊ የኅብረት ስብስብ መልክ አስቀምጠዋል። “ኢትዮጵያዊነት በኅብር ቀለም የሚሳል፤ በኅብር ባህል ሚኖር፤ በኅብር ቋንቋ የሚነገር፤ በኅብር ደም የተሠራ፤ በኅብር ላብ የሚገነባ፤ በኅብር ጥበብ የሚሻገር” የሚለው ሐሳብ፣ ብዝኃነትን እንደ ስጋት ሳይሆን እንደ ጥሬ ኃይል (Raw Power) ያሳያል። እያንዳንዱ…