የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛመደበኛ ጉባኤ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በሚካሄደው የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛመደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በሚካሄደው የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛመደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ፤ ከመንግስት የሚሻገር፤ ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል የተዘጋጀ ነው። በቅድሚያ ኢትዮጵያ ሃብታም ናት፤ ዜጎቿ ደግሞ ደሃ ናቸው። ይህን እንዴት መቀየር ይቻላል የሚለውን አጠናን። ሁለተኛ የት መድረስ እንፈልጋለን የሚሉውን የሚቀይሩ ግቦቻችን አስቀመጥን። ሶስተኛ በምን አቅም ነው እዛ የምንደርሰው የሚለውን ይዟል። አቅጣጫችንንም ጥርት አድርጎ ያሳያል። ልማት ከመጣ በኋላ ደግሞ እንዴት እናስተዳድረዋለን የሚለውንም አስቀምጧል።…
የትግራይ ሕዝብ ትጉ ሰራተኛ ነው፤ ሰላም ወዳድ ነው ግን እድል አላገኘም። በከፍተኛ ሁኔታ ወጣቶችን እየገበሩ እድሜያቸውን የሚያቆዩ ሰዎች ተፈጥረውባቸው ቆይተዋል። እነዛ በሰላም ጊዜ የሚፎክሩ ሰዎች አስገዳይ እንጂ ሟች አይደሉም። አትግራይ ሕዝብ አሁን በሚገባ ነቅቷል።ወደ ሠላማዊ ጉዞው ተመልሷል። በዚህ ውስጥ የእኛ ተግባር የተሟላ ሰላም መመለስ፤ መሰረታዊ አገልግሎት መመለስ፤ የትግራይ ህዝብ ራሱን በራሱ እንዲያስተዳደር ምርጫ በፍጥነት ማካሄድና…
መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በ4 ወረዳዎች መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ በዜጎቻችን ላይ በደረሰው የህይወት መጥፋትና መፈናቀል የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። በዚህ አሰቃቂ አደጋ የ70 ወገኖቻችን ህይወት ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን መንግሥት ለሟች ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለጋሞ…
ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው! ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው። ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ ነገን ለመዋጀት መዘጋጀት ከዚህ ትውልድ የሚጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት እንደኾነ መንግሥት በፅኑ ያምናል፡፡…
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረበት 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን ሃብት ዛሬ 9 ትሪሊዮን ደርሷል። ትልቅ ይወድም የነበረ ሃብተን በማሰባሰብ አጠቃላይ ሃብቱን በሶስት እጥፍ ማሳደግ ችሏል። ከገቢ አንጻርም አሁን ላይ 3 ነጥብ 1 ትሪሊዮን ብር ያስገባል። ባለፉት 3 ወራት ብቻ 72 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል። ይህም የመንግስት ሃብት ከመበዝበዝ ወጥቶ ትርፍ…