የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ።
የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ።
የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ።
Post Views: 305
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የጋራ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ የሆኑ ችግሮቻቸዉን በምክክር ለመፍታት ቆራጥ ርምጃ ወስደው የተነሡበት ወቅት ነው። ሀገራችን በበርካታ ጉዳዮች በተቃርኖዎች ውስጥ ለረዥም ዘመናት ስትናጥ እና በአስከፊ ግጭቶች ውስጥ ስታልፍ ቆይታለች። በተለይም ለረዥም ዓመታት እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በፖለቲካ እና በሐሳብ መሪዎች እንዲሁም በኅብረተሰቡ ክፍሎች መካከል ልዩነት እና አለመግባባቶች ኖረዋል። እነዚህን አለመግባባቶች…
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመር_መንግሥት! Post Views: 14
ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ፤ ከመንግስት የሚሻገር፤ ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል የተዘጋጀ ነው። በቅድሚያ ኢትዮጵያ ሃብታም ናት፤ ዜጎቿ ደግሞ ደሃ ናቸው። ይህን እንዴት መቀየር ይቻላል የሚለውን አጠናን። ሁለተኛ የት መድረስ እንፈልጋለን የሚሉውን የሚቀይሩ ግቦቻችን አስቀመጥን። ሶስተኛ በምን አቅም ነው እዛ የምንደርሰው የሚለውን ይዟል። አቅጣጫችንንም ጥርት አድርጎ ያሳያል። ልማት ከመጣ በኋላ ደግሞ እንዴት እናስተዳድረዋለን የሚለውንም አስቀምጧል።…
******************* እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ ያለመችዉን አሳክታለች፡፡ የተረጋጋ ማክሮ–ኢኮኖሚ መፍጠር፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነትና የገበያ ድርሻ ማሳደግ፣ የማዕድን ዘርፉን ዐቅም እና ሕጋዊ ሥርዐት…