Similar Posts
ቀናት ቀርተውታል!
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 249
ከቱርክዬ ፕሬዝደንት ጣይብ ኤርዶዋን ጋር በኢኮኖሚ፣ የባሕል ወዳጅነት ግንኙነት፣ ዘላቂ ልማት፣ በአየር ንብረት ጥበቃ ሥራዎችን በሚያካትቱ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል። Productive meeting with President Recep Tayyip Erdoğan of Türkiye on a range of topics, including economic and cultural partnerships, sustainable development, and cooperation on climate action. Post Views: 0
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!
መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው።የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመቱ “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ መልእክት የሚከበረዉ ከጅምሩ እስከዛሬ ሕዝባችን ላደረገዉ ያልተቋረጠ ሁለንተናዊ ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው፡፡ግድቡን ለመገንባት ስናቅድና ስንጀምር ጫጫታና ጫናዉ ቀላል አልነበረም። የኢትዮጵያውያን ሕልምና ተስፋ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እድሳት የተደረገለትን የፋሲል ግቢ በሚመርቁ ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት:-
የጎንደር ህዝብ ታላቅ በሆነው በዚህ ደስታው ተካፋይ እንድንሆን ስለፈቀደልን እናመሰግናለን ። ጎንደር ሽማግሌዎች አሏት ባዕድ ሳይሆን ባላገሮች፣ ባለቤቶች እንኳን ከአንድ ሰፈር ወደ ሌላ ሰፈር ተንቀሳቅሰው የሀገራቸውን ልማት ማየት፣ ማገዝ እንዲችሉ ሰላም ያስፈልጋል ። የወጡ ወንድሞቻችን ጊዜ ማባከን የለባቸውም፤ የሚያስፈልገን ተመልሰው በአንድነት እና በትብብር መሥራት፣ ሀገር ማልማት አለብን ። ዛሬ ጎንደርን፣ ባሕርዳርን ወይም አማራ ክልልን ከአማራ…
ነሃሴ 17!3 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንንለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,280
ከጉጃራት መንገዶች እስከ አዲስ አበባ ቤተ-መንግስት፤ የስብዕና እና የዲፕሎማሲ ጥበብ፣
የህንድ 15ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአዲስ አበባ ያደረጉት ጉብኝት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሺህ ዓመታት ድልድይ ዳግም ያደሰ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል። ናሬንድራ ሞዲ ህንድ ነፃ ከወጣች በኋላ ተወልደው ሀገሪቱን ለመምራት የበቁ የመጀመሪያው መሪ ሲሆኑ የወጣትነት ዘመናቸውን ለአጭር ጊዜ እንደ መነኩሴ ከሀገር ሀገር በመዘዋወር ያሳለፉት ሞዲ፣ ዛሬም ድረስ ያ መንፈሳዊ ጽናት አብሯቸው ይገኛል። ከፖለቲካው ጀርባ…
