ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞስኮ፣ ሩሲያ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞስኮ፣ ሩሲያ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ይህ ጉብኝት ከዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ ባለፈ፣ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው ዘላቂና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ስልታዊ አጋርነት ተጨባጭ ፍሬዎችን ማፍራት እንደሚችል በተግባር የታየበት መድረክ ሆኖ ተጠናቋል።

#PMOEthiopia#RussiaAfricaSummit

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Similar Posts