ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል
መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 92
የኮይሻ ፕሮጀክት ከኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት ባሻገር የቱሪዝም መስህብ የሚሆኑ ገፅታዎች እንዳሉት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መንግስት በለውጡ የታደገው ሌላው ፕሮጀክት የኮይሻን ፕሮጀክት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ የዱር እንስሳት መገኛ የሆነው እና አረንጓዴ የለበሰውን የጨበራ ጩርጩራ ለምለም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 80
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አተኩረው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኃይል አቅርቦት እና የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያም በቀጣይ መስከረም ታላቁ የኅዳሴ ግድብ እንደሚመረቅ በመግለጽ በመርሐ ግብሩ ላይ ከግድቡ ተጠቃሚ የኾኑ የታችኞቹ የተፋሰስ አገራት መንግሥታት እንዲታደሙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዓባይ…
“ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን፣ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብርን ወደ ላቀ ከፍታ ያሸጋገረውን የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን በይፋ መርቀናል። ይህ ሞዴል መንደር በ7 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ቤት ሁለት መኝታ ክፍሎችን ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ ደረጃውን ጠብቆ የተገነባ ነው። መንደሩ በቤተሰብ…
#DineForGenerations #PMOEthiopia Post Views: 52
