Similar Posts
ኢትዮጵያ እየተከለች ነዉ።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ። Post Views: 273
የኢትዮጵያና ህንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ!
ይህ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከተደረገው ደማቅ አቀባበል ባለፈ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን “የተሰሚነት ቁመት” እና ሕንድ ለአፍሪካ ቀንድ የምትሰጠውን “ስትራቴጂካዊ ክብደት” የሚያሳይ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ የዳታ ማዕከል (Data Centre) ለመመሥረት የተደረገው ስምምነት ለኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ ትርጉም አለው። ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መረጃዎቿን በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀትና የሳይበር ደህንነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ሕንድ በቴክኖሎጂ…
ታሪክ መስራት ተጀምሯል
Post Views: 1,500
የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል
ሰላማዊ ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሕብረ ብሄራዊነት የተከበረባት ጠንካራ አንድነት ያላት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊ ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ በጀመሩት ውይይት ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት እንደ መንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ለሃገራዊ ግንባታ አዎንታዊ ገዥ…
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 129
“የጀርመን ቻንሰለር ፍሬድሪክ ሜርዝ ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል። ውይይታችን በቁልፍ የጋራ ፍላጎት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ትስስራችንን ለማጠናከር የሚረዱ መንገዶችን ለመፈለግ ያለንን ፍላጎት ገልጸናል። Good to meet with Chancellor Friedrich Merz today. We exchanged views on key areas of mutual interest and expressed our shared intention to explore ways to strengthen ties.” Prime Minister Abiy Ahmed…
