ኤርትራን በተመለከተ
ኤርትራን በተመለከተ የኤርትራ መንግስት ከተደበቀበት ወጥቶ ከማያውቅበት በራሳችን አውሮፕላን እየወሰድን ጎረቤት ጋር አገናኝተነዋል። ይህን ያደረግነው በጋራ ማደግ እንደምንችል ስለምናምን ነው። ከኤርትራ መንግስት አብረን ለመልማት ከፍተኛ ጥረት አድርገናል። ለምሳሌ ኤሌክትሪክ ስለሚቸገሩ እናስገባላችሁና በኢትዮጵያ ዋጋ ተጠቀሙ ብለናቸው ነበር። ነገር ግን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም።መንገድ፣ ወደብ በጋራ እንስራ ብለን ጠይቀን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም። ምክንያቱ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ለጊዜው መንግስት…
