የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ

የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ ባለፉት አስራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ክለሳ ተካሄዶ አያውቅም። በመሆኑም አዳዲስ የተጨመሩ ኢኮኖሚዎችን ለማካተትና ሚና የሌላቸውን የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለማስወጣት ባለፉት አንድ ዓመታት ከፍተኛ የሰው ኃይል በማሰማራት የኢኮኖሚ ክለሳ ሲካሄድ ቆይቷል። ከዚህ በፊት በኢኮኖሚ ያልተካተቱ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የኮሪደር ልማት፣ ክላስተር ግብርና፣ ሌማት ትሩፋት፣ ተጨማሪ ኢንዱስሪ ፓርክ ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ አዳዲስ የኢነርጂ ፕሮጀክቶች…

ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ

ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል። ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል።

የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛመደበኛ ጉባኤ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በሚካሄደው የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛመደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

CPHIA2026

CPHIA2026

ተግባር ከቃላት በላይ ይናገራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን የመጀመሪያውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ኢንስቲትዩት፣ የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሼቲቭን እና ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን እውን በማድረግ፣ ሀገራዊ ራዕይን ወደ አህጉራዊ ተምሳሌትነት ቀይረውታል፤ ይህም የአፍሪካ ህብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የዲጂታል ጤና ሻምፒዮን እንዲሆኑ አድርጓል።

የCPHIA 2026 ጉባኤ

የአፍሪካ መሪዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋሮች ለጤና ሉዓላዊነት እና ለማይበገር መጪ ጊዜ ያላቸውን የጋራ ራዕይ እያሳደጉ ካሉበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው የCPHIA 2026 ጉባኤ የተወሰዱ ምስሎች::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ5ኛው የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባዔ (CPHIA 2026) ላይ ከመሪዎች እና ከጤና ሚኒስትሮች ጋር የቤተሰብ ፎቶ ተነስተዋል።

ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የታዳሽ ሀይል ምንጭ ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ አካል የሆነው የኮይሻ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ገጽታ!

ዛሬ የ2018 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ የጀመርነው የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመጎብኝት ነው።

ፕሮጀክቱ ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገትም ታይቶበታል። የግድቡ ከፍታ 128 ሜትር የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ የሲቪል ሥራው 70 ከመቶ ደርሷል። ይኽ ስኬት ለኃይል ምንጭ ዋስትናችን ላለን ያላሰለሰ ጽኑ ጥረት ምስክር የሚሆን ነው። Today, we begin the Council of Ministers’ macroeconomic evaluation for the first 100-days of the Ethiopian calendar year 2018 with a visit…