የጸና ቃልኪዳን፤ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር!
▸ የአፍሪካ ግዙፉ ግድብ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ፣ ▸ የ48+ ቢሊዮን ችግኞች ተከላ፤ ለተፈጥሮና ለሥነ-ምህዳር መታደስ ▸ ከተሞች ፈክተዋል፣ ገጠሮች እየዘመኑ ነው፣ መንገዶች፣ አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ተደራሽ እየሆኑ ነው ▸መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦ ምቹና ከቢሮክራሲ የጸዳ የመንግሥት አገልግሎትን ለዜጎች ማድረስ #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
