ዋና ዋና የተከናወኑ ጥናቶች!
የመረጃ ሉአላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት ብሔራዊ ጉባኤ። #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less
የመረጃ ሉዓላዊነት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ የተመለከትኩት የዘርፉ እመርታ እጅግ አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። መረጃ የዚህ ዘመን ስትራቴጂካዊ ሀብት እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶ ነው። የተዋሰ አሊያም በውጭ አካላት ላይ ጥገኛ የሆነ መረጃ ሀገራዊ መሻታችንን ማሳካት ስለማያስችል፤ የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ…
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ክብርት ፍጹም አሰፋ
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት ቀደም ሲል ሀገራዊ የመረጃ ሥርዓቱ በራስ አቅም ላይ ያልተመሠረተ በውጭ ድጋፍ ጥገኝነት ላይ የቆየና የተዓማኒነት ጥያቄዎች የሚነሱበት እንደነበር አንስተዋል። ከዚህ ለመላቀቅ በተደረጉ ቁርጠኛ እርምጃዎች የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርምና የ10 ዓመቱን የልማት ዕቅድ አፈጻጸም ለመከታተል የሚያስችሉ እንደ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት፣ የቱሪዝም መረጃ እና የቢዝነስ…
‘በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ኢትዮጵያን በመረጃ ላይ የተመሠረተ የልማት መጻኢ ዕድል የሚያሳየው፤ ”በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የቀረቡ የብሔራዊ ዕቅድ እና ስታቲስቲክስ ዳሽቦርዶች (የመረጃ መከታተያ ሰሌዳዎች) እና ኤግዚቢሽን ያደረጉት ጉብኝት። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎዴ የነበራቸው ቆይታ – በምስል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ ጉብኝት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
“በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳዎችን ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎዴ ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ያደረጉት ጉብኝት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
“በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበው የአፈፃፀም ሪፖርት እና በመንግሥት በኩል የቀረቡ ሀሳቦች”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less
