በአዲስ አበባ ከተማ የጤና አገልግሎት ላይ የተጨመረ ትልቅ እመርታ!
የላፍቶ ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ሆስፒታሉ አዲስ አበባን የህክምና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ሀገራዊ ግብ ከመደገፉም በላይ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል። የተቋሙ አሁናዊ አቅም እና ርዕይ:- በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ግዙፉ ሆስፒታል 17 ዘመናዊ ህንጻዎችንና 500…
