በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ የ15 አትሌቶቻችን የክብር ሐውልቶችን የያዘው ‘አዲስ ስፖርት ፓርክ’!
https://www.facebook.com/share/v/14beQYsbHVv
መንግስት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዪ መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት እና ተደራሽ የማድረግ ስራዎችን በተገባደደዉ የበጀት አመት ሰፊ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ቆይቷል።በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በ2016 የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20,664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ ተዘጋጅተዋል። ፕሮጀክቶቹ በክልል፣ በዞን እና በወረዳ ደረጃ በሁለት ዙር የሚመረቁ ይሆናል።እነዚህ ፕሮጀክቶች በዋናነት የህብረተሰቡን የዘመናት የመልማት…
ባለፈው አንድ ዓመት ከመንፈቅ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎች በመላው ኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ቆይተዋል። የሀገራችን መዲና እና ቁልፏ የዲፕሎማሲ ከተማ አዲስ አበባም በአስደናቂ መንገድ ለውጥ አሳይታለች። እነሆ በአጭር ጊዜ በለውጥ ሥራዎች የተገኘው ታላቅ ውጤት አጭር አቅርቦት። #PMOEthiopia Post Views: 80
“የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ። በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ወይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 82
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ባለፉት ሰባት የለዉጥ ዓመታት፣ ኢትዮጵያ በነፃ ገበያ ሥርዓት ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን ዐቅም በመፍጠር እና ሥር የሰደዱ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ስብራቶችን በመጠግን ረገድ ተጨባጭ ዉጤቶችን አስመዝገባለች፡፡ እንደ ሀገር የገጠሙን ስብራቶች፡-ቀጣይነት ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ አለመመጣጠን፣ ዘላቂና አስተማማኝ የፊስካል ቁመና አለመረጋገጥ፣ ውጤታማ ያልሆነ የሀብት ድልድል፣ ዘላቂ ያለሆነ እድገት እና የሀብት ልዩነቶችን ማስፋፋት የወቅቱ ወሳኝ ተግዳሮቶች እንደነበር የሚታወስ…
ይህ ጉዞ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ከግብርና ጥገኝነት ወደ ኢንዱስትሪ በማዞር፣ የውጭ ምንዛሬን በማዳን እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።ዘርፉ ከሰነቃቸው ዐበይት ዓላማዎች አንዱ፤ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የንግድ ሚዛኑን ማስተካከል ሲሆን ይህ ጥረት ባለፉት አራት ዓመታት አስደሳች ውጤቶችን አስገኝቷል፦የውጭ ምንዛሬ ገቢ፦የአምራች ኢንዱስትሪው የወጪ ንግድ በ2014 ከነበረበት 358 ሚሊዮን ዶላር፣…
ዓለም በአራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ተጠቃሚነታችንን ለማረጋገጥ እና ወጣቱ በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆን በንቃት መሥራት ይጠበቅብናል። በአሁኑ ወቅት እንደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence)፣ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ፣ ናኖ ቴክኖሎጂ እና ቢግ ዳታ ባሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የሚደገፉ የማምረት፣ የመገናኛ እና የአኗኗር ዘዬ ሽግግርን እየተመለከትን ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዲጂታል ከባቢ እና ቴክኖሎጂን…