ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮፕ32 የቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ያደረጉት ግምገማ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
“የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተከበሩ ይቬት ኩፐርን አግኝቼ በቁልፍ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። ከውይይታችን ጎን ለጎን በተካሄደው የኢንቨስትመንት አማካሪዎች ማህቀፍ ሥር የኢንቨስትመንት እና ኃብት አስተዳደር የቴክኒካል ትብብር የመግባቢያ ሥምምነት እና የሁለት የጋራ የልማት ስምምነቶች ፊርማ መርሃ ግብር ላይም ተገኝተናል። እነዚህም የሁርሶ-አይሻ 400 ኪሎ ቮልት እና የደገሃቡር-ቀብሪደሃር 132 ኪሎ…
ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 38
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ዘርፍ ከሀገራዊ የልማት አጀንዳ ውስጥ አንዱ የስትራቴጂክ ምሰሶ በመሆኑ መንግሥት የኢኮኖሚ እድገቱን ለማስቀጠል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር እና የአገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ገጽታን ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፣ አመርቂ ዉጤቶችም ተመዝግቧል፡፡ በገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሃገር እና ገበታ ለትውልድ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ማለትም የወንጪ ደንዲ፣ ጎርጎራና ሀላላ ኬላ ኢኮ-ቱሪዝም፣ እንዲሁም በብሔራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኢኮ-ሎጆች…
ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት በማድረግና ብቁ የሰው ሀብት እንዲሁም ምቹ እና አስተማማኝ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን ማየት የተለመው ይህ ዘርፍ፤ ከለውጡ በኋላ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የስራ ስመሪት እንዲሁም ዜጎች በቤት ውስጥ እና ባሉበት ሆነው በሚሰሯቸው ስራዎች አማካኝነት ለ19,872,846 ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል። ይህን ታላቅ ስኬት ለማስመዝገብ ያስቻለው፤ ኢንተርፕርነር ተቋማትን በመፍጠር፣…