ይህን ያውቁ ኖሯል?
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው።
ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል።



የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው።
ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል።



ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 91
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስነ ምህዳር ማስፋት የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች ይከናወናሉ።የራሳችንን ክላውድ ከመጠቀም ባሻገር ውጤታማ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ይደረጋል። በዚህም በተደራጀ አግባብ መረጃዎች ለወሳኔ አሰጣጥ እንዲውሉ የሚሰራ ሲሆን፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ ገለልተኛ ብሔራዊ የመረጃ ባለስልጣን ወደ ስራ እንዲገባ ይደረጋል። ዲጂታል አገልግሎቶት አሰጣጦችን የማናበብንና ወጥ የማድረግ ስራ ላይም ትኩረት ተሰጥቷል። ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) የኢትዮጵያ…
Post Views: 50
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ መነሻ ስትሆን፣ ከሞላ ጎደል አብዛኛው የዓባይ ውሃ የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ነው፡፡ ወንዙ ለናይል ወንዝ አጠቃላይ የውኃ መጠን 85 በመቶውን አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና አስተዳደር ዙሪያ የሚደረጉ ማናቸውም ውይይቶች እነዚህን መሠረታዊ እውነታዎች ያገናዘቡ መሆን አለባቸው ብሏል፡፡ በተመሳሳይ ቀይ ባሕር ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ እና…
“የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቀው የነበረውና ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የአውሮፕላን ማረፊያ፤ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ተገንብቶ ዛሬ በይፋ አስመርቀናል። በ2,400 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት ላይ የተገነባው እንደ Q400 እና B737 ያሉ ግዙፍ የሕዝብና የጭነት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ የሚያስችል ከፍተኛ ዐቅምም ፈጥሯል። ይህ አውሮፕላን ማረፊያ ሥራ መጀመሩ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 95