የመደመር መንግሥት ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ ይመሰረታል

‎‎‎ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በስኬት መከናወን ተከትሎ፤ አዲሱ የመደመር መንግሥት ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ ይመሰረታል።‎

‎ኢትዮጵያ- አዲሲቷ የተስፋ አድማስ‎

‎#PMOEthiopia#የመደመርመንግሥት

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Similar Posts