የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በትግርኛ ቋንቋ ያደረጉት ቆይታ በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ቀዳማይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብ ወድዓዊ ኹነታት ሀገር አድሂቦም በቋንቋ ትግርኛ ምስ ኮርፖሬሽን ብሮድካስት ኢትዮጵያ (ኢቢሲ)ዝገበርዎ ፃንሒት አብ ቀረባ እዋን ተፀበዩና
ቀዳማይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አብ ወድዓዊ ኹነታት ሀገር አድሂቦም በቋንቋ ትግርኛ ምስ ኮርፖሬሽን ብሮድካስት ኢትዮጵያ (ኢቢሲ)ዝገበርዎ ፃንሒት አብ ቀረባ እዋን ተፀበዩና
መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል Post Views: 56
በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብርአማካኝነት የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በመጠቀም ከፍተኛ ዋጋያለው የኢኮኖሚ ምሰሶ እየገነባን እንገኛለን። ኢትዮጵያ በሀሮደንዲ ሎጅ አማካኝነት ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የቱሪስትመዳረሻነቷን የምታጠናክር ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ ውበታችንከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ሲቀናጅ በማንኛውም መድረክተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል በተግባር አረጋግጣለች። ይህፕሮጀክት ለክልላዊ ዕድገት መፋጠን እንደ ማነቃቂያየሚያገለግል ከመሆኑም በላይ፣ በሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ላይየሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት ዘላቂ ልማትንእንደሚያረጋግጥና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መጻኢ ዕድልእንደሚያጠናክር ማረጋገጫ…
ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በመግለጫቸው ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል ተከታዩቹ ይገኙበታል። ማሻሻያው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ የሁለተኛው መካከለኛ ዘመን መርሃ ግብር ምሰሶ የሆኑ አራቱን መሰረታዊ ጉዳዮች ማለትም፦ 1) በሀገሪቱ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን መፍጠር 2) የንግድ ስራዎችን የሚያሳልጡ የሚያቃልሉና ውጤታማነትን የሚያሻሽሉ የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢን ማሻሻል 3) የዘርፎቹች ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን የማሳደግ እና የመንግስት የማስፈጸም አቅምን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 61
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75