የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የልዑክ ቡድናቸው ጋር ተወያይተናል።
ማምሻውን በነበረን የጋራ ጊዜ፣ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና አዳዲስ የትብብር ዕድሎች ዙሪያ የተቃኘ ውይይት አድርገናል።”






“የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የልዑክ ቡድናቸው ጋር ተወያይተናል።
ማምሻውን በነበረን የጋራ ጊዜ፣ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና አዳዲስ የትብብር ዕድሎች ዙሪያ የተቃኘ ውይይት አድርገናል።”






ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 35
በማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ኢንጂነር ሐና ብርሃኑ፣ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ከነበረበት ደካማ አፈጻጸም ተነስቶ አሁን ላይ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች አንዱ መሆን የቻለበትን የማዕድን ትራንስፎርሜሽን ጉዞ አቅርበዋል። በቁርጠኛ ማሻሻያዎች፣ በገበያ መልሶ ማዋቀር እና እሴትን መጨመር በሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች በመታገዝ ዘርፉ ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢን እያስገኘ፣ የገቢ ምርቶችን ጥገኝነት እየቀነሰ እና ለኢንዱስትሪ ልማት አዳዲስ…
ይኽ አሰራር በወንዝ ዳርቻዎች የመሠረተ ልማቶችን በማስተሳሰር ላይ ያተኩራል። በሁለቱ አቅጣጫ የወንዝ ዳርቻዎች እንደየሁኔታው 50 ሜትር የመተንፈሻ እና መናፈሻ ዞኖች የተሰናዱበትም ነው። በእነዚህ ኮሪደሮች ያለውን የመሬት አጠቃቀም በማደራጀት ብክለትን ወና የጎርፍ ስጋትን ለማስወገድ በሚያስችል ሁኔታ ተሰርቷል። የቀደመውን ሥነምኅዳር ለመመለስ፣ ህዝባዊ ስፍራዎችን ለመገንባት፣ የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ለማቆራኘት ብሎም የኢኮኖሚ እድሎችን ለማስፋት ጥረት ተደርጓል። ይኽ እንደየተጨባጭ ሁኔታው በመለዋወጥ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 24
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 43
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዴኤታ የሀዋሳ ከተማ ለነዋሪዎች ምቹ እንድትሆን እና የቱሪስት መዳረሻነቷን ለማስፋት ብሎም ለወጣቶች የስራ ዕድልን ለመፍጠር እየተሰሩ ከሚገኙ የልማት ስራዎች አንዱ እና ዋንኛው የኮሪደር ልማት መሆኑን አመላክተዋል። ሚንስትር ዴታዋ ይህን ያሉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሐዋሳ ከተማ እየተሰሩ ያሉ ልማት እና የኮሪደር ስራዎች ላይ እያደረገ በሚገኘው የሚዲያ ምልከታ ወቅት ነው። የኮሪደር…
