ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮፕ32 የቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ያደረጉት ግምገማ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ይስተዋሉበት የነበሩ የአገልግሎት ክፍተቶቹን ለማረም የተለያዩ የለውጥ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ተቋሙ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙና ዲጅታላይዝ የሆኑ የፓስፖርት፤ የቪዛ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ፣የይለፍና የጉዞ ሰነዶች አገልግሎት፣ የውጪ ዜጎች አገልግሎት ፥ በአየርና በየብስ የድንበር ቁጥጥር አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን ዜጎች የሚደሰቱበት ፥ተገልጋዮች…
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 5/2017(ኢዜአ)፦ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ የተደራጀ መረጃ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ። ኢትዮጵያ 2ኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥርዓተ-ምግብ ጉባኤን ከሁለት ሳምንት በኋላ ታስተናግዳለች። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት መገናኛ ብዙሃን ጉባኤውን በተመለከተ ሊኖራቸው የሚገባው ግንዛቤ እና የሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፅንሰ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
“ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆርጅ ኤሎምቢ እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር በአጋርነት፣ ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።” Post Views: 41
ሃገራዊ ለውጡ ለኢኮኖሚው ስርዓት ካስተዋወቃቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አንዱ ነው። ይህ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ ስርዓትን ፈጠራን በማበረታታት በካፒታል ፈላጊዎች እና ካፒታል አቅራቢዎች መካከል ድልድይ የሚሆን ስርዓት እየገነባ ነው። በኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀው የካፒታል ገበያ ስርዓት ባለፉት ዓመታት የተለያዩ ሂደቶችን አልፎ ሶስት ቁልፍ ተቋማትን መፍጠር ተችሏል። እነዚህም…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 34