ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
ክብር ለመከላከያ ሠራዊት




ክብር ለመከላከያ ሠራዊት




ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል። ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል። የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ ባለፉት…
Post Views: 354
ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው! ኢትዮጵያ የቀደምት ሥልጣኔ መነሻ፣ የጥቍር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል ብቻ አይደለችም፤ ኢትዮጵያ የመጪዉ ትውልድ የተስፋ ምድር ጭምር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጋራ ሉዓላዊነትን ከማስከበር ባሻገር የሚገለጹ፣ የመቻል ተምሳሌቶች ናቸው፡፡ “በጋራ እንችላለን” ብለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እውን አደረጉ፡፡ “በጋራ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ” ብለው ላለፉት ስድስት ዓመታት ከ40 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን…
የኢትዮጵያን ጥቅል ዓመታዊ ምርት በሚመለከት በኢኮኖሚ ክለሳው መሰረት የኢትዮጵያ ጥቅል ዓመታዊ ምርት 210 ቢሊዮን ዶላር በመሆን ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት 3ኛው ትልቁ ኢኮኖሚ መሆን ችሏል። ይህ ሂደት በጥብቅ ዲሲፕሊን የተመራ ነው። Post Views: 15
ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው! ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው። ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ ነገን ለመዋጀት መዘጋጀት ከዚህ ትውልድ የሚጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት እንደኾነ መንግሥት በፅኑ ያምናል፡፡…
በሀገራችን በመንግሥት ምህረትና ይቅርታ ተጠቅመው በየቀኑ በሺህ የሚቆጠሩ ኃይሎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ይገኛሉ። ነገር ግን የኢትዮጵያ ዕድገትና ፍጥነት የሚያሰጋቸው አካላት አሁንም ተላላኪዎችን በመጠቀም እዚህም እዚያም ለመረበሽ እየሞከሩ ቢሆንም፣ በየትኛውም አካባቢ በትጥቅ ትግል የሚሳካና የሚመለስ ጥያቄ የለም። በመሳሪያ ትግል መንግሥትን መጣል በፍፁም የማይሳካ ‘ቅዠት’ መሆኑን በመገንዘብ፣ የሰው መሳሪያና የጠላቶች መገልገያ በመሆን የገዛ ወንድሞቻችሁን ከማጥፋት ወጥታችሁ በሰላማዊ…