የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 2
እነዚህ ጥረቶች የቧንቧ ውሃ ስርዓቶችን ማስፋፋትን፣ ግድቦችንና የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማደስን እንዲሁም ግብርናንና የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ የመስኖና የውሃ ክምችት ፕሮጀክቶችን ማልማትን ያካትታሉ። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፅዳትና ሳኒቴሽን አገልግሎትን በማሻሻል፣ በውሃ ወለድ በሽታዎችን በመቀነስ፣ እንዲሁም ድርቅንና የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር ላይ ያተኩራሉ። ኢትዮጵያ ለዘላቂ የውሃ አያያዝ እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ቅድሚያ በመስጠት፣ ማህበረቡ ለጤው፣ ለኑሮው እና ለኢኮኖሚ…
#DineForGenerations #PMOEthiopia Post Views: 52
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 50
ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ የቀድሞ ፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች እና ጋዜጠኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት በሰጡት አስተያየትም “ኢትዮጵያ ፓን አፍሪካኒዝምን በላቀ መሠረት ላይ ገንብታዋለች፤ ይህ ለአፍሪካ ሌላ ዐዲስ ምዕራፍ ነው” ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያውያን በራስ ዐቅም እና ጥረት የተገነባዉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከዓድዋ ድል እና ከአፍሪካ ኅብረት ምሥረታ ቀጥሎ ሦስተኛዉ የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኃይል ማመንጫ፣ ግብርና፣ የጤና ጥበቃ ልማት እና የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ ሰፊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይቱ ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ኃይል ምንጭ የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስምምነቶችን ጨምሮ የጋራ ፍላጎት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተካሂዷል። Prime Minister Abiy Ahmed held talks with President Vladimir Putin on a…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ውሃ ከአንድ የተፈጥሮ ሀብትነት ባለፈ የአህጉሪቱ የልማት፣ የፈጠራ እና የመረጋጋት መሰረት መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ውሃ የከተሞቻችንን ቅርጽ፣ የእርሻ ስራችንን፣ ጤናንና ሰላምን የሚወስን ዋነኛ ተዋናይ ነው። ኢትዮጵያም ኃላፊነት የተሞላበት የውሃ ሀብት አስተዳደር ለልማት መፋጠን ያለውን ወሳኝ ሚና በተግባር እያሳየች…