51ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
PMOEthiopia
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication






ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication






የላፍቶ ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ሆስፒታሉ አዲስ አበባን የህክምና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ሀገራዊ ግብ ከመደገፉም በላይ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል። የተቋሙ አሁናዊ አቅም እና ርዕይ:- በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ግዙፉ ሆስፒታል 17 ዘመናዊ ህንጻዎችንና 500…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45
“ከታንዛኒያ ዩናይትድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሀሰን ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን የሚያጠናክሩ አስቻይ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል::” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 61
ቀን-21-12-2017 የአፍሪካ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የኅብረቱ አጀንዳ 2063 እንዲሳካ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ባህል ትስስር መጠናከር ላይ እንዲያተኩር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ፡፡ 15ኛዉ የምሥራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሽን ማኅበር (East African Communication Association) ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)…
ኅዳር 06/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያ 32ኛውን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር እና ኮፕ በሚል መጠሪያ የሚታወቅ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡ የኅብረቱ ኮሚሽነር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ለኢፌዴሪ መንግሥት ባስተላለፉት የእንኳን ደስ ያለን መልእክት “እንደ አፍሪካ ኅብረት መዲናነቷ እና የበርካታ ዓለማቀፋዊ እና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማእከልነቷ አዲስ አበባ 32ኛዉን የኮፕ ጉባኤ እንድታስተናግድ በመመረጧ ደስታ…