በአንድነት እንቁም፤ በቁርጠኝነት እንስራ፤ የእናት ሀገራችንን ከፍታ እናረጋግጥ!
#Ethiopia#PMOEthiopia
ይህን ያውቁ ኖሯል?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅኝት #PMOEthiopia
ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ታሪካዊ ምዕራፍ!
ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር፣ በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዲሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷ በትናንትናው ዕለት በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ተበስሯል። ባለፉት 4 ዓመታት የዝግጅት ምዕራፍ ውስጥ አልፎ ከ4 ሺህ በላይ ወኪሎችን በማሳተፍ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለ46 ቀናት የተካሄደው ይህ ታሪካዊ ጉባኤ የሀገረ-መንግሥት ታሪካዊ ተቃርኖዎች በአፈሙዝ…
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት።
በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማሕበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ማስፋፋት ነው። የዚህ ዐበይት ግብ የተበታተነና የተቆራረጠ ሐብትን በማስተካከል አምራች፣ እርስ በርስ የተሳሰሩ፣ ዘላቂ ልማት ያላቸው እንዲሁም ለመኖርና ለመሥራት ማራኪ የሆኑ የገጠር አካባቢዎችን መገንባት ነው። #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሰሞን
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦
ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል! #PMOEthiopia#አረንጓዴዐሻራ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገሪቱን ከጥገኝነትና አጀንዳ ተቀባይነት በማላቀቅ ታሪኳን፣ ነፃነቷንና እያደገች ያለችበትን ፍጥነት የሚመጥን ተፅዕኖ ፈጣሪነት አጎናፅፏታል።
ይህ ማዕቀፍ በአራቱ ዓበይት መርሆዎች ተቃኝቶ የሚመራ ሲሆን፣ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ንቁ (Active) ተሳታፊ፣ ከአንድ የፖለቲካ ጎራ ብቻ ሳትወሰን አማራጭ (Alternative) ዲፕሎማሲን የምትከተል፣ ፈጣን የጂኦፖለቲካ ለውጦችን በጥበብ በመከታተል ከሁኔታዎች ጋር ተላማጅ (Adaptive) እና የሌሎችን ፍላጎት ከመቀበል ይልቅ ብሔራዊ ጥቅሟን የምታስከብር አጀንዳ ቀራጭ (Agenda Setter) በመሆን ስትራቴጂካዊ ራስን የመቻል መንገድ እንድትቀይስ አድርጓታል። ሀገሪቱ ይህንን የዲፕሎማሲ…
