ኢትዮጵያ የፀናቸው በፈተናዎች ውስጥ አልፋ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀችው በፈተናዎች ወስጥ አልፋ ነው። ኢትዮጵያ በተደራጁ ሰራዊቶቿ፤ የተባበረ ልብ ባላቸው ህዝቦቿ እንዲሁም ዋጋ ለመክፈል በማይሰሰቱ ልጆቿ አማካኝነት ፈተናዎችን ተሻግራ ስሟን አጽንታ ይዛለች።

ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀችው በፈተናዎች ወስጥ አልፋ ነው። ኢትዮጵያ በተደራጁ ሰራዊቶቿ፤ የተባበረ ልብ ባላቸው ህዝቦቿ እንዲሁም ዋጋ ለመክፈል በማይሰሰቱ ልጆቿ አማካኝነት ፈተናዎችን ተሻግራ ስሟን አጽንታ ይዛለች።

Post Views: 458
መንግሥታችን የዜጎችን የቤት ፍላጎት ለመመለስ በከፍተኛ ትኩረት እየሰራ ይገኛል። በጉባ ብስራት ይፋ ያደረግነውን 1.5 ሚሊየን ቤቶችን የመገንባት ውጥን ለማሳካት የቤቶች ፖሊሲ፣ የሞርጌጅ ስርዓት፣ የመሬት እና የቴክኖሎጂ ዝግጅቶችን አድርገናል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን ከተለያዩ ሀገራት በማስገባት በገጠርና በከተማ ሰፋፊ ግንባታዎችን እያካሄድን ነው። የቤት ግንባታ ስራው ከፍተኛ ግብአት፣ ልምድና እውቀት የሚጠይቅ ቢሆንም፣ ዝቅተኛ…
ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው! ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው። ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ ነገን ለመዋጀት መዘጋጀት ከዚህ ትውልድ የሚጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት እንደኾነ መንግሥት በፅኑ ያምናል፡፡…
ወደብ ሳይኖረን፣ የነዳጅ ዴፖ ሳይኖረን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠመውን የነዳጅ ቀውስ ለመቋቋም በከፍተኛ ድጎማና ነዳጅ ቁጠባ ያከናወነው ስራ ምስጋና የሚቸረው ነው። በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ነዳጅ በድጎማ ማምጣት ብቻ ሳይሆን ያስተዳደርንበት መንገድ ከፍተኛ ምስጋና የሚቸረው ተግባር ነው። Post Views: 14
መንግስት ራሱን ለማቆየት ሳይሆን የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ጨክኖ የሚሰራ ነው። እናንተ በያዛችሁት መንገድ መቼውም አይሳካም። ከእናነት በላይ አሻግሮ የሚያቅድ መንግስት ነው። ስለዚህ ይብቃችሁ ተመለሱ ወደ ሠላም ብትመለሱ ይሻላል ነው መልዕክቴ! Post Views: 24
Post Views: 462